
ዘመኑ ጀነሬተር ወደ ሶላር ሀይል የተቀየረበት ነው😍
መብራት ያልገባባቸው አካባቢዎች በሶላር ሀይል አማካኝነት ከመብራት ሀይል ያልተናነሰ ሀይል እያገኙ ነው☺️
መብራት ጠፋ አልጠፋ ብሎ መጨነቀ ቀርቷል👌
ተቋማት ስራቸውን በሀይል መቆራረጥ ምክንያት ስራቸው አይስተጓጎልም🦾
እኛም ዘመኑን የጠበቁ የ ሶላር ምርቶችን በተለያዩ የሀይል አማራጮችን በአቅምዎ ልክ ለሚፈልጉት አገልግሎት አቅርበናል🥰
🏠ለመኖሪያ ቤቶች
🏨 ለሆቴሎች
🏢 ለአፓርትመንቶች
🏦 ለባንኮች
🏕 ለአስጎብኚ ድርጅቶች
🏥 ለሆስፒታሎች
🏛 ለቢሮዎች
🏢 ለኮንዶሚኒየም
🚘 በኤሌክትሪክ መኪና ሽያጭ ላይ ለተሰመሩ ድርጅቶች
🌐 ለኢንተርኔት ካፌ
🖨 ለህትመት ቤቶች
💻 አድቨርታይዚንግ ላይ ለሚሰሩ
☎️ ለቴሌኮም ሴክተርና ለፓንፖች
💫 ለመኖሪያም ሆነ ለመስሪያ ቦታዎች ተስማሚ.
💫ድምፅ እንዲሁም የአየር ብክለት የሌለዉ።
💫 አነስተኛ ጥገና እና አስተማማኝ
💫 አማራጭ የኃይል ማግኛ ዘዴ ያለዉ(ሶላር ኃይል)
💫 ከጄነሬተር ጋር ሲነፃፀር አነስተኛ ዋጋ
💫 13 አመት የህይወት ጊዜ
💫የ5 አመት ዋስትና እና የ1 አመት ጥገና.
በሚፈልጉት ዋጋና መጠን እኛ ዘንድ ያገኛሉ ይደውሉ ☎️ 0977080221