
🏢 ታላቅ የኢንቨስትመንት እድል ከካቮድ ኮሜርሻል (Kavod Commercial)! 🏢
Call now 0935724740
በአዲስ አበባ እምብርት ላይ የራስዎን የንግድ ቦታ ባለቤት መሆን ይፈልጋሉ? ወይስ አስተማማኝ እና በየወሩ ከፍተኛ የኪራይ ገቢ የሚያስገኝልዎ የረጅም ጊዜ ኢንቨስትመንት መፍጠር?
የካቮድ ኮሜርሻል (Kavod Commercial)
📍 1. ጥበብ ሞል (Tibeb Mall) – ሽሮሜዳ
ከአሜሪካ ኤምባሲ ወደ ሽሮሜዳ በሚወሰደው መንገድ፣ በስፔን ኤምባሲ አደባባይ ፊት ለፊት።
የቦታው ስፋት፦ 11,362 ካሬ ሜትር | አወቃቀር፦ 5B+G+6
የሚያካትታቸው፦ ዘመናዊ ካፌና ሬስቶራንቶች፣ ቢሮዎች፣ የቅንጦት ሱቶች፣ የፋይናንስ ተቋማትና ባንኮች፣ የቪዲዮ ጌም ዞኖች።
💥 ልዩ ጥቅማጥቅም፦ ቅድመ ክፍያ 30% ብቻ!
💥 የብድር አማራጭ፦ 50% ከወለድ ነፃ ብድር የተመቻቸለት!
📍 2. መገናኛ ሞል (Kavod Megenagna Mall) – መገናኛ
በመሃል መገናኛ፣ የቀድሞው ሲሚንቶና ግንባታ እቃዎች መሸጫ (እስራኤል ኤምባሲ ፊት ለፊት)።
የቦታው ስፋት፦ 16,700 ካሬ ሜትር | አወቃቀር፦ 2B+G+6+Terrace
ለምን ልዩ ያደርገዋል?
አጠቃላይ የመገናኛ ታክሲና የባስ ተርሚናል (ትራንስፖርት መናኸሪያ) በዚህ ህንፃ ውስጥ የሚገባ በመሆኑ፣ ግንባታው ሲጠናቀቅ በቀን ከ700,000 በላይ ህዝብ ይገባበታል ተብሎ ይጠበቃል! (የደንበኛ ችግር የለብዎትም)።
ልዩ መገልገያዎች፦
ዘመናዊ ሊፍቶችና ኢሊቬተሮች፣ የመኪና ሾው ሩም፣ በቅንጦት የተሰራ ጂም፣ ስፓ (Spa) እና ቪአይፒ ሬስቶራንቶች።
በአንድ ጊዜ 140 የኤሌክትሪክ መኪኖችን ቻርጅ ማድረግ የሚችል ዘመናዊ ጣቢያ እና 1,000 መኪኖችን መያዝ የሚችል ሰፊ ፓርኪንግ።
ሰፊው ቴራስ ላይ፦ የልጆች መኪና መወዳደሪያ (Go-Kart)፣ ፉድ ኮርት እና ውብ የአዲስ አበባ እይታ (Panoramic View)።
💥 የ50/50 አከፋፈል ስጦታ፦ 50% ክፍያውን እንደ ግንባታው ሂደት ይከፍላሉ፤ ቀሪውን 50% ደግሞ ቁልፍ ከተረከቡ በኋላ ከ2-3 ዓመት ድረስ ያለምንም ወለድ እራስዎ እየሰሩበት ወይም በከፍተኛ ዋጋ አከራይተው መክፈል ይችላሉ! ህንፃው እራሱን ይከፍላል!
📍 3. ካዛንችስ ሞል (Kazanchis Mall) – ካዛንችስ
ከኡራኤል ወደ ቤተመንግስት በሚወስደው መንገድ፣ የድሮው 6ኛ ፖሊስ ጣቢያ የነበረው ቦታ ላይ።
የቦታው ስፋት፦ 6,632 ካሬ ሜትር | አወቃቀር፦ 2B+G+11
የሚያካትታቸው፦ ፕሪሚየም ቢሮዎችና ሱቆች፣ ባንኮች፣ ሲኒማ፣ የመዋኛ ገንዳ (Swimming Pool) እና የውሃ ላይ ሸርተቴ።
💥 የብድር አማራጭ፦ 50% ከወለድ ነፃ ብድር የተመቻቸለት!
📩 መረጃውን ለማግኘት ይፍጠኑ!
ሀብትዎን ዛሬውኑ አስተማማኝ በሆነው የ Kavod Commercial ጥራት ላይ ኢንቨስት ያድርጉ። ቦታዎች ሳይጠናቀቁ ቀድመው ይደውሉና ይምረጡ!
📞 አሁኑኑ ይደውሉ (Call Now): +251 9-35-72-47-40
💬 በቴሌግራም ያግኙኝ፦ https://t.me/@AMMIIROM
#KavodCommercial #Kavod commertial #RealEstateEthiopia #AddisAbaba #InvestInEthiopia #የቤትባለቤት #የንግድሱቅ #ኢትዮጵያ