
ህልምዎን የቤት ባለቤት በመሆን እውን ያድርጉ ፣
DMC Real Estate ከዚህ በፊት ከነበረው የካሬ ዋጋ ለጥቂት ቀናት ለ20 ቤቶች ብቻ ቅናሽ ማድረጉን ስናበስርዎ በታላቅ ደስታ ነው!!!!!
📍በለቡ መብራት ሀይል
√ ስቲዲዮ – 56 ካሬ
√ ባለ 1 መኝታ – 77 ካሬ
√ ባለ 2 መኝታ – 99, 123, 134,138,154,161,165,164, 148, እና 155 ካሬ
√ ባለ 3 መኝታ – 121, 146, 159, 150.5,162,168, እና 181,210,214, ካሬ
√ ባለ 4 መኝታ – 168, 177 ካሬ, 183 ካሬ, 187ካሬ,295 ካሬ
√ ከ ባለ 2 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ ያሉ አፓርትመንቶችን ጊዜ ሲገዙ፤ ተጨማሪ የእንግዳ ክፍል ከነመታጠቢያ ቤት፣ ስቶር እና ላውንደሪ ክፍልን ያካተተ ሲሆን
√ ሁሉም ቤቶች የተፈጥሮ ብርሀን እንዲኖራቸው ተደርጎ ዲዛይን የተደረገ እና ማራኪ እይታን የተላበሱ ናቸው።
√ ሊፍት፣ የመኪና ማቆሚያ፣ ጀነሬተር፣ የደረቅ ቆሻሻ መወርወሪያ፣ የከርሰ ምድር ውሀ እነዚህ ግዴታዎቻችን ናቸው እና ሁሉንም ያሟላ መንደር
√ የመዋኛ ገንዳ፣ የህፃናት መጫወቻ፣ ሰፊ ቴራስ፣ አረንጓዴ ስፍራ ያካተተ መንደር እንዲሁም ዘመናዊ የገበያ ማዕከልን አካቶ እርሶን እየጠበቀ ነው።
√ የንግድ ሱቆችን ለሚፈልጉ ደንበኞቻችን ደግሞ ከ 34.9 -144.1 ካሬ ጀምሮ በፈለጉት የካሬ አማራጮች አሉን።የሱቅ አከፋፈል 50% ቅድመ ክፍያ ክፍያ ከባንክ ጋር ማገናኘት ይቻላል
ለበለጠ መረጃ እና ሳይት ጉብኝት ቀጠሮ ለማስያዝ :-
0948021940 DMC ሪል እስቴት
ሳይታችን የሚገኝዉ ለቡ መብራት ጋር ሲሆን በ65,395 ካሬ ላይ ያረፉ ባለ ጊቢ አፓርትመንቶች ሲሆኑ በ 10% እና 15% ቅድመ ከፍያ ሽያጭ ላይ የሚገኝ የመኖሪያ አፓርታማ ሲሆን እያንዳንዱ ፍሎር ላይ አምስት አሳንሰሮች/Elevators አሉት፤
ወደ ታች ደግሞ 3-6 መኪና ማቆምያ ቤዝመንት ተዘጋጅቶለታል።
• የመዝናኛ ማዕከል
• መዋኛ ገንዳ
• አረንጓዴ አካባቢ
• በቂ የጋራ የመኪና ማቆሚያ
• ሱፐርማርኬቶች እና ካፌዎች
• ሁለገብ አዳራሾች
• ጂም
• ተጠባባቂ ጀነሬተር (standby generator)
•የእቃዎች አሳንስር
• የእሳት ማንቂያ ስርዓት
• የCCTV ካሜራ ሲስተም
• የከርሰ ምድር ውሃ/Safety tanker እና reservoir water ያካትታል
• High-Tech Security መግብያና መውጫዎች
• የቆሻሻ መጣያ
☞ የተለያዩ የካሬ አማራጮችን የያዙ ከ56.6-295m2 ከስቲዲዮ እስከ ባለ4 መኝታ ቤቶች ሱቅ ተጨማሬ የሰራተኛ ክፍል, ላዉንደሪ እና ስቶር ያላቸው።
ለበለጠ መረጃ
ይደውሉ 0929268357