2 bedroom 40/60 for sale at 6 million birr
Location City and Kebele: Addis Ababa
Land Size (sq.m): 76 square meters
በ6 ሚልዮን ብር ለሽያጭ የቀረበ ባለ 2 መኝታ 40/60
ካርታ የያዘ ስም መዞር የሚችል 5 አመት የሞላው
አካባቢ አያት 49 40/60
ቤቱ የሚገኘው 9ኛ ፎቅ ላይ
ስፋት 76 ካሬ
ቤዝመንት ውስጥ PARKING አለው
ቤቱ ፅድት ብሎ ያለቀ
ዋጋ 6,000,000 ብር + ኮሚሽን 2%
ለበለጠ መረጃ 0979027951 / 0915198072
Related