
ቅንጡ ቤት በምርጡ ሰፈር!
ሰፈር: ብስራተ ገብርኤል
የግቢ ስፋት: 1,200 ካሬ
ቤቱ ያረፈበት: 300 ካሬ
ዋናዉ ቤት: G+2+ሰገነት/ቴራስ
በዉስጡ:
8 መኝታ ቤቶች + 1 ግዙፍ መኝታ ቤት with walk in closet.
5 መታጠቢያ ቤቶች
1 ሳሎንና መመገቢያ ክፍል
2 ኩሽና/ኪችን
ሰርቪስ ቤቱ:
5 ክፍሎች
2 መታጠቢያ ቤቶች
1 ባህላዊ ኩሽና ቤት አለዉ
በተጨማሪም 2 የጥበቃ ቤቶች
ግቢዉ:
8 መኪኖችን የሚያስተናግድ ጥላ ያለዉ የመኪና ማቆሚያ
በጠቅላላዉ 15+ መኪኖችን ዘና አድርጎ ማቆም የሚችል የተንጣለለ ግቢ
ዋጋዉ ተመጣጣኝ ነዉ!
350 ሚሊዬን
ይግዙና ዘና ብለዉ ይኑሩ!!!
0910965656
0914797353